የትራንፖርት ባለስልጣን አንድ ቢሮ ኃላፊ በኮብድ 19 በመታተመሙ እሱን የሚተካ ጠፍቶ ቢሮው ለአንድ ሳምንት ተዘግቶ ተገልጋዮች እየተጉላሉ ነው

መንግስት ያወጣውን መመሪያ ተከትሎ ከትራንስፖርት ባለስልጣን የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ ደብዳቤ ጋር በተያያዘ አገልግሎት የሚጠይቁ ዜጎች በአንድ ሰው አለመኖር ምክንያት ለሳምንት እየተጉላሉ መሆኑን ተናገሩ። ለካርድ ምዝገባ፣ ለመኪና ፕሌት፣ ከፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ ጋር፣ ወዘተ አገልግሎቶችን ተራንስፖርት ባለስልጣን ለማግኘት በርካታ ሰዎች እንደሚጓዙ የሚገልጹት ምንጮች አንዱ አመራር በመታመማቸው የተነሳ ይህን አገልግሎት የሚጠብቁት ዜጎች እየተጉላሉ … Continue reading የትራንፖርት ባለስልጣን አንድ ቢሮ ኃላፊ በኮብድ 19 በመታተመሙ እሱን የሚተካ ጠፍቶ ቢሮው ለአንድ ሳምንት ተዘግቶ ተገልጋዮች እየተጉላሉ ነው